Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole Welosefer, Luxury Apartment For Sale......157sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 24,178,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

157 Square Meter

Description

ቦሌ ወሎሰፈር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 157 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ወሎሰፈር አደባባይ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 157 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ እና 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የመኪና ማቆሚያ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ሌሎች ነዋሪዎች እየኖሩበት እና ተመሳሳይ አፓርታማዎች በአካባቢው ገበያ በወር ከ$1,300 በላይ በሆነ ዋጋ እየተከራዩ ይገኛሉ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,178,000 ብር። $154,000 ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: $1,300/ወር ( 204,100 ብር/ወር) Gross Yield: 10.13% የካሬ ዋጋ: 154,000 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 9.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በቦሌ ወሎሰፈር አደባባይ መገኘቱና ከአካባቢው ጠንካራ የኪራይ ገበያ አንጻር የሚያስገኘው የ 10.13% Gross Yield እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ አስተማማኝና ፈጣን የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1697

Recommended Properties

Full finished apartment in addis ababa
For Sale

ETB 14,734,970

Full finished apartment in addis ababa

Addis Ababa, Bole
2
2
137 Square Meter

Published: 1 day ago

Luxury Apartment
For Sale

ETB 100,000

Luxury Apartment

Addis Ababa, Kirkos
3
3
166 Square Meter

Published: 3 days ago

90% የተጠናቀቁ መኖሪያ ቤቶችን በካዛንቺስ
For Sale

ETB 15,755,000

Published: 18 hours ago

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 157 sqm | BetDelala