Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bole_24, Luxury Duplex Apartment .........500sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 55,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

5

Area

500 Square Meter

Description

Duplex Luxury Apartment ( Penthouse Type ) ቦሌ ፡ 24 | Duplex አፓርትመንት ሽያጭ 500 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ 24 አካባቢ G+10 ሆኖ በመገንባት ላይ ያለ እና የመረከቢያ ጊዜው 4 ወር አካባቢ በሆነ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በውስጡ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ያካትታል። ቤቱ ትልቅ የግል ቴራስ ስላለው ለቅንጦት መኖሪያ (Luxury Living) ወይም ለውጭ ዜጎች ኪራይ (Expat Rental) እጅግ ተስማሚ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 55 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 465,000 ብር ($3,000)/ወር | Gross Yield፦ 10.15% 110,000 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.9 yrs ማጠቃለያ፦ ለቅንጦት መኖሪያነት ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው፣ የ10.15% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የዱፕሌክስ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1797

Recommended Properties