Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole_Cargo, Luxury Apartment For Sale.......206sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 37,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

206 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ካርጎ | አፓርትመንት ሽያጭ 206 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ካርጎ አካባቢ ሲሆን B+G+11 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ጥራት ያለው ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ ይገኛል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open and Closed Kitchen ️ ስፋት: 206 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ሁለት Basement መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የደህንነት ሻተር (Shutter) አገልግሎቶችን ያካትታል። ️ ማስታወሻ: ቤቱ ክፍት እና ዝግ ኩሽናዎችን የያዘ ሲሆን ድርድር አለው (Negotiable)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 272,238 ብር/ወር ($1,700) | Gross Yield፦ 8.83% 179,612 ብር/ካሬ | Payback፦ 11.3 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ካርጎ አካባቢ የሚገኝ፣ 8.83 % Excellent Gross Yield ያለው ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1803

Recommended Properties