Description
Semi - Finished Apartment
ቦሌ ፡ መድሃኒያለም | Semi - Finished አፓርትመንት ሽያጭ 219 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው በቦሌ መድኃአንያለም አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ
️ ስፋት: 219 ካሬ ሜትር ( 175sqm-net )
️ 2ኛ እና 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው :- በህንፃው ውስጥ በጠቅላላ 18 አፓርትመንቶች ብቻ ያሉት (በወለል 2 ቤቶች ብቻ) አነስተኛ ማህበረሰብ የሚኖርበት ጸጥታ ያለው ቦታ ነው።
በተጨማሪም ህንፃው 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ አስቸኳይ መውጫ (Emergency exit) እና የኮንዶሚኒየም አገልግሎቶችን ያካተተ ሲሆን፤ ቤቱ በ3 ወር ውስጥ ተረክቦ ለመግባት ዝግጁ የሚሆን (Semi-finished
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ ወይም ባንክ ብድር ይመቻቻል
ዋጋ = 40,515,000 ብር።
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1817