Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

Bole_Medhanialem, Luxury Apartment For Sale........207sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 37,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

4

Area

207 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ መድሃኒያለም | አፓርትመንት ሽያጭ 207 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድኃአንያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+8+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, 2 Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 207 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ሊፍት፣ ቴራስ፣ መኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና አዲስ ህንፃ ሲሆን ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ወይም ቋሚ የባንክ ብድር (ከጠቅላላ ዋጋ ውስጥ እስከ 10,000,000 ብር የባንክ ብድር ማመቻቻ ይቻላል) ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.49% 178,744 ብር/ካሬ | Payback፦ 15.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድኃኔዓለም እጅግ ተፈላጊ እና ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ አዲስና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1800

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 207 sqm | BetDelala