Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Bole_Rwanda, 3bdrm Apartment For Sale.....180sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 40,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

180 Square Meter

Description

ቦሌ ፡ ሩዋንዳ | አፓርትመንት ሽያጭ 180 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ G+10+T ሆኖ በተገነባ በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 180 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ጀነሬተር እና ቴራስ አለው። ️ በቦሌ ሩዋንዳ የተለያዩ የውጭ ድርጅቶች እና የውጭ ሀገር ዜጎች በብዛት የሚገኙበት ሰፈር በመሆኑ ጠንካራ ሀብት የመፍጠር አቅም ሲኖረው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሳይከራይ የሚቀመጥበት ጊዜ በጣም ጠባብ በመሆኑ ቤቱን ለማስተዳደር አይከብድም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,280 ብር ($2,000)/ወር | Gross Yield፦ 9.61% 222,222 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሩዋንዳ ተፈላጊ የዲፕሎማቲክ አካባቢ የሚገኝ፣ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተስማሚ የሆነ፣ የ 9.61% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የንብረት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1799

Recommended Properties