Description
ህንፃ | ለሽያጭ
ቦሌ : መስቀል ፍላወር አካባቢ
ለሽያጭ | 520,000,000 ብር
15 አፓርትመንቶች | 440Sqm
-
#ህንፃው
የሚገኘው ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ ሲሆን የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን አካባቢው ለመኖሪያም ሆነ የኪራይ ገቢን ለመሰብሰብ ተመራጭ በሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ ዘመናዊ ህንፃ ነው።
#የህንፃው የክፍል ዝርዝር
አጠቃላይ አወቃቀር
አንድ ቢዝመንት ፣ ግራውንድ ፣ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ መኖሪያ አፓርትመንቶች ሲኖሩት መጨረሻ ላይ ቴራስ አለው።
አፓርትመንቶች እና ስፋት
ባለ 2 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 125 ካሬ)
ባለ 3 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 150 ካሬ)
ፔንትሀውስ (Penthouse): 1 ሰፊ ክፍል
አጠቃላይ የቦታ ስፋት: 440 ካሬ ሜትር
የግንባታ ስፋት (ያረፈበት): 290 ካሬ ሜትር
#አገልግሎቶቹ
ሊፍት (Lift)፣ ጀነሬተር (Generator)፣ ሪሴፕሽን (Reception)፣ ትራንስፎርመር (Transformer)፣ የከርሰ ምድር ውኃ አቅርቦት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ አሉት።
#ዶክመንት
ህጋዊ እና የተሟላ ሰነድ አለው።
#Agent_Commission
2%