Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bulgaria, 2 Bedroom Apartment .....88sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 13,500,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

88 Square Meter

Description

ቡልጋሪያ ፡ መብራት | አፓርትመንት ሽያጭ 88 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 88 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.33% | 153,409 ብር/ካሬ | Payback፦ 18.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ ምቹ የመኖሪያ ሰፈር ሲሆን የ 5.33% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1755

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 88 sqm | BetDelala