Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Bulgaria, 2bdrm Apartment For Sale......126sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 17,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

126 Square Meter

Description

አስቸኳይ በጣም ቅናሽ አፓርትመንት  ️ DISCOUNT PRICE   ቡልጋሪያ ፡ መብራት   |   አፓርትመንት ሽያጭ 126 ካ.ሜ  Location:  የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ አስፓልት ዳር B+G+12 ሁኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , የሠራተኛ ክፍል , Laundry Room ,  Kitchen, Balcony ️ ስፋት:  126 ካሬ ሜትር ( 102sqm- Net Area ) ️ 7ኛ  ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣  Basement parking የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ነው። ️ አስፓልት ዳር ስለሆነ ቆንጆ ያልተከለለ እይታ እና ብርሃን አው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው።  ግን በድርጅቱ ስም የወጣ የተናጠል ካርታ ነው ። ሻጭ በቃብድ በሳምንት ውስጥ ወደራሱ ያዞራል። አከፋፈል:-  Cash / Bank ( በገዥ በኩል ለሚመጣ ባንክ እና እስከ 700,000 ብር ቃብድ መክፈል ለሚችሉ የባንክ አማራጭ እንሠጣለን )   ዋጋ =  17  ሚሊየን  ብር።  የተወሰነ ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1886

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 126 sqm | BetDelala