Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
New

Bulgaria, 2bdrm Apartment For Sale.....92sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 14,500,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

92 Square Meter

Description

በባንክ ብድር ለሚገዙ የሚሆን   ቡልጋሪያ :  መብራት  |  አፓርትመንት ሽያጭ 92 ካ.ሜ Location:  የሚገኘው ብልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት:  92 ካሬ ሜትር ( 77sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash / Bank ( በገዥ በኩል የራሱን የባንክ ብድር ለሚያመቻች )   ዋጋ =  14.5  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.62% 157,598 ብር/ካሬ | ማጠቃለያ፦ መሃል ከተማ ቡልጋሪያ መብራት  የሚገኝ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ  አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1910

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 92 sqm | BetDelala