Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

CMC, 3bdrm Apartment For Sale.......115sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 10,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

115 Square Meter

Description

አስቸኳይ የኮንትራት ማስተላለፍ   ሲኤምሲ ሚካኤል   CMC ፡ ሚካኤል   |  አፓርትመንት ሽያጭ 115 ካ.ሜ Location:  የሚገኘው  ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አያት ሪልስቴት በሚያስገነባው Ayat Grand Mall አፓርትመንት ዋና አስፓልት  B+G+16  ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ,  Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት:  115 ካሬ ሜትር ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ️  ቤቱ አስፓልት ዳር የሚገኝ ። ማራኪ የከተማ እይታ ያለው እና የጧት ፀሐይ ሙሉ በሙሉ የሚያገኝ ነው። ️  የግንባታ ደረጃ፦85% የተጠናቀቀ (የውስጥ ግድግዳ እና የኮርኒስ የጂፕሰም ስራው ሙሉ በሙሉ ያለቀለት)። የዋጋ አማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር 1. በ Semi-Finished State ፦ ️ ጠቅላላ ዋጋ፦10,500,000 ብር ️  ለሻጭ አሁን የሚከፈል (Down Payment)፦5,757,091 ብር ️ለአያት ኩባንያ የሚቀሩ ክፍያዎች (ገዢው የሚረከበው)፦ ️ የ29% ክፍያ (ለቁልፍ ርክክብ)፦ 1,993,397 ብር ️  የ40% ክፍያ (የ20 ዓመት ብድር)፦ 2,749,512 ብር 2.  ሙሉ በሙሉ ለተጠናቀቀ (Fully Finished State)፦ ️ ጠቅላላ ዋጋ፦11,250,000 ብር ️ ለሻጭ አሁን የሚከፈል (Down Payment)፦5,750,000 ብር ️ ለአያት ኩባንያ የሚቀሩ ክፍያዎች (ገዢው የሚረከበው)፦ ️የ29% ክፍያ (ለቁልፍ ርክክብ)፦ 2,300,000 ብር ️ የ40% ክፍያ (የ20 ዓመት ብድር)፦ 3,200,000 ብር ️  2% ኮሚሽን ከጠቅላላ ዋጋው ማሳሰቢያ፦የኮንትራት ማስተላለፍ ሂደቱ በአያት ዋና መስሪያ ቤት ወዲያውኑ በአስቸኳይ የሚፈጸም   +251939703030 Code1892

Recommended Properties