Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

CMC Michael, Luxury Apartment ....83sqm

Addis Ababa, Lemikura

For SALE

ETB 13,000,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

83 Square Meter

Description

CMC ፡ ሚካኤል | አፓርትመንት ሽያጭ 83 ካ.ሜ Location: CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፉት ላይ ባረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር ( 69sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ️ ህንፃው ፦ በውስጡ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ የስብሰባ ቦታ ፣ ስቲም ፣ ስፖ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+7 +T ሆኖ የተገነባ ሲሆን 8 ቤቶች ፣ 2 ሊፍት አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% | 156,627 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ የኮምፓውንድ አሜኒቲዎች (መዋኛ ገንዳ፣ ስፓ) ያሉት እና የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ የሚያገኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1751

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Lemikura - 83 sqm | BetDelala