Description
CMC ሰንሻይን ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 64 ካ.ሜ
Location
️ CMC ሰንሻይን ሪልስቴት በገነባው የመኖሪያ መንደር
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry
️ ስፋት: 64 ካሬ ሜትር
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ ፣ ሰፊ ግቢ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ለኑሮ ምቹ ከሆኑ መኖሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ወደራሱ ስም በማዞር ላይ ነው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 30,000 ብር/ወር
Gross Yield: 3.27%
የካሬ ዋጋ: 171,875 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 30.6 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ የኢንቨስትመንት መመለሻው የዘገየና የካሬ ዋጋውም ትንሽ ከፍ ያለ በመሆኑ፣ ለንግድና ለትርፍ የሚሆን አይደለም። ይሁን እንጂ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ፍጹም ሰላማዊ፣ ንፁህና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኖሪያ መንደር ለሚፈልጉ ኗሪዎች የዕለት ተዕለት የኑሮ ምቾትን የሚያስገኝ ምርጥ ግቢ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1699