Description
CMC ፡ ፀሃይ ሪልስቴት | አፓርትመንት ሽያጭ 144 ካ.ሜ
Location: ይሄ ቤት የሚገኘው በተባበሩት ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen , Store , 2 Balconies
️ ስፋት: 144 ካሬ ሜትር (114 ካ.ሜ Net)
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው :- ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይዟል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት
ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 4.98%
184,028 ብር/ካሬ | Payback፦ 20.1 yrs
ማጠቃለያ፦ በሲኤምሲ ፀሐይ ሪል እስቴት ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1802