Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Commercial Mall

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 257,400 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

20 Square Meter

Description

በመሀል መገናኛ በአይነቱ ለየት ያለ የመኪና ሞል(Car mall) እየተገነባ ይገኛል። ምን ልዩ ያደርገዋል ??? የባስ እና የታክሲ ስቴሽንን ማካተቱ (underground) - አስተማማኝ የደንበኞች ፍሰት የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጂንግ ስቴሽን ማካተቱ ከ400 በላይ የመኪና መሸጫ (showrooms) ያለው መሆኑ የወደፊቱ የመኪና ገበያን ወደ አንድ ቦታ የሚያመጣ መሆኑ ጎካርት የመዝናኛ ቦታ ማካተቱ ከ1,000 በላይ በቂ ፓርኪንግ 16,700 ካሬ ላይ ያረፈ ፣ በሁለት ዋና ዋና መንገዶች መካከል ላይ መገንባቱ ልዩ ያደርገዋል ... ከ10 ካሬ ጀምሮ የንግድ ቦታዎችን እንዲሁም የመኪና መሸጫ showroom ያገኛሉ ለሳይት ጉብኝት በ 09 24 22 27 24 ይደውሉልኝ Bonsa G. Kavod commercial sales consultant

Recommended Properties