Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

Compound Apartment

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 26,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

144 Square Meter

Description

ሲኤምሲ : ፀሀይ ሪል እስቴት 26,500,000 ብር 3 Beds | 2 Baths + OK + Store + 2 Balconies | 4F | 144(114)sqm #ቤቱ ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፓርትመንት አይነት አይደለም። ይሄ ቤት የሚገኘው ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር እና በካርድ የሚሰሩ አገልግሎቶችን ይዟል። #Financial_Information Total Area: 144.00 sqm Price per sqm (Gross): ~184,028 ብር Condition: Excellent Furnishing Status: Standard Finished Special Feature: CMC Tsehay Real Estate Prime Gated Community + 4th Floor + Low Density (2 units per floor)። ዲጅታል ካርታ አለው,2% commission

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 144 sqm | BetDelala