Description
አፍሪካ CDC ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ሐይሌ ጋርመንት አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ለሽያጭ የቀረበ ቤት
አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም
አካባቢው በጥሩ መልኩ የለማ እና የልጆች መጫወቻ ያለው
ስፋት 44.6 ካሬ
ባለ 1 መኝታ
1ኛ ፎቅ
2005 አ.ም የተሰራ
ለትራንስፖርት አመቺ
ሴራሚክ ያልተሰራ
ዋጋ 4,500,000 ብር (Fixed)
የባንክ በጣም የተወሰነ ቀሪ እዳ ያለበት
0924401820
Commission 2%