Description
ከነ እቃው የሚሸጥ
ቦሌ ፡ ጋዜቦ | አፓርትመንት ሽያጭ 114 ካ.ሜ
Location: ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Laundry
️ ስፋት: 114 ካሬ ሜትር
️ 5ኛ ፎቅ ላይ
️ ቤቱ ከነ ሙሉ የቤት ዕቃዎቹ (Fully Furnished) የሚሸጥ ሲሆን ገበያው ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆነ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ነው።
️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በወለል 5 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 6.00% | 122,807 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ መገኘቱና ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው መሆኑ ለተከራይ ተፈላጊ ሲሆን ፣ የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ ያለው ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1748