Description
ቦሌ - ደምበል ጋዜቦ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ 1100 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ደንበል ጋዞቤ አካባቢ ከ አስፓልት 20 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ
የቦታው ዝርዝር መረጃ
️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ
️ ስፋት: 1100 ካሬ ሜትር
️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
የልማት ምድብ፦ ለቅንጦት መኖሪያ አፓርትመንት ወይም ለቢሮ/ንግድ ህንፃ ፍጹም ምቹ።
ንፅፅር፦ የአካባቢው እውነተኛ ዋጋ: 95k-115k/ካሬ | የዚህ ቦታ: 81,818 ብር/ካሬ (ከአካባቢው የገበያ ዋጋ በታች ቅናሽ ነው)።
ማጠቃለያ፦ ቦታው ከአስፓልት 20 ሜትር ብቻ የራቀ ሆኖ በካሬ 81,818 ብር መቅረቡ ከአካባቢው የወቅቱ የገበያ ክልል አንጻር ሲታይ ቅናሽ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው ያነሰ በመሆኑና ተጨማሪ ድርድር ስላለው፣ ለአልሚዎች (Developers) ጥሩ የትርፍ ህዳግ የሚሰጥ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1668