Description
ስትራቴጂካዊ ቦታ፦ ለተለያዩ የንግድ ዘርፎች (ለልብስ ሱቆች፣ ለኮስሞቲክስ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ ለቢሮ፣ ወይም ለአገልግሎት መስጫዎች) እጅግ ተስማሚ።
በመሀል መስቀል ፍላወር ሆቴል ፊት ለ ፊት
የቦታ አማራጭ፦ ከ 12.5 ካሬ ሜትር ጀምሮ እንደ ንግድዎ ስፋትና ፍላጎት የተዘጋጁ።
ከ 12.5 ካሬ ጀምሮ እስከ 45ካሬ ድረስ
የካሬ ሜትር ዋጋ፦ 280,000 ብር
አጠቃላይ ዋጋ፦ 3,500,000 ብር (ለ 12.5 ካሬ)
የመኖሪያ አፓርትመንቶች (Apartments)
በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ባለ 1 መኝታ (80 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 880,000 ብር
ባለ 2 መኝታ (106 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 1,166,000 ብር
ባለ 2 መኝታ (132 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 1,452,000 ብር
ባለ 2 መኝታ (139 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 1,529,000 ብር
የዱኪ ፕላዛ ህንፃ ልዩ ጥቅሞች፦
ለንግድ ደንበኞችዎ እና ለነዋሪዎች በቂ የከርሰ-ምድር መኪና ማቆሚያ (Basement Parking)
ዘመናዊ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሰውና የእቃ ማጓጓዣ ሊፍቶች
የውሃ ታንከር እና የኃይል ማቋረጥን የሚከላከሉ አውቶማቲክ ጄኔሬተሮች
የ24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ እና የ CCDC ካሜራ ቁጥጥር
የሱቆች እና የአፓርትመንቶች ብዛት የተወሰነ ስለሆነ አሁኑኑ ደውለው ቦታዎን ያስይዙ!
ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን በአካል መጥተው
፦አድራሻ መስቀል ፍላወር ዱኪ ህንፃ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
[ 09 64 17 22 20