Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

G+2 In Garment

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 40,000,000

Bedrooms

6

Bathrooms

4

Area

200 Square Meter

Description

#G+2 | For Sale ሃይሌ ጋርመንት : ሰፈራ 14 ክፍሎች | 200 sqm (Land) / 175 sqm (Built-up) #ቤቱ የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ሰፈራ እየተባለ በሚጠራ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። ከሁሉም በላይ አካባቢ የተረጋጋ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ኑሮን ለመመስረት ፣ ልጆች ለማሳደግ ጥሩ ሰፈር ነው። #Financial_Information Asking Price: 39,999,000 ብር Land Size: 200 sqm Built-up Area: 175 sqm Price per sqm (Land): ~199,995 ብር Price per sqm (Built-up): ~228,566 ብር Condition: G+2 Villa #ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር በድምሩ 14 ክፍሎች ሲኖሩት:- ግራውንድ ፍሎር ሰፊ ሳሎን ፣ ክፍት መአድ ቤት እና የእንግዳ መታጠቢያ አንደኛ ፎቅ 3 መኝታ ቤቶች ፣ 1 መታጠቢያ ሁለተኛ ፎቅ 3 መኝታ ቤቶች #ሰርቪስ እቃ ቤት ፣ ዝግ መአድ ቤት ፣ አጋዥ ክፍል #አገልግሎቶቹ ጃኩዚ ፣ አትክልት ቦታ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ በረንዳ ፣ ሰፊ ልብስ ማስጫ አለው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash | Bank (Buyer Side) #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties