Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Old

G+2 Villa ለቡ ሙዝቃ ቤት

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 42,000,000

Bedrooms

8

Bathrooms

5

Area

171 Square Meter

Description

G+2 Villa | For Sale ለቡ : ሙዚቃ ቤት 9 Rooms | 175Sqm #ቤቱ ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+2+T ሆኖ የተገነባ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ በጣም የተረጋጋ ፣ ለማህበራወኢ ህይወት እና ልጆችን ለማሳደግ የተመቸ በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። #Financial_Information #የክፍል_ዝርዝር ግራውንድ ሳሎን ፣ መአድ ቤት ፣ 34 ካሬ ሳሎን ፣ የአጋዥ ክፍል እና መታጠቢያ ቤት አለው። አንደኛ ፎቅ 5 መኝታ ቤቶች፣ 2 መታጠቢያ ሁለተኛ ፎቅ : 3 መኝታ ፣ አንድ መታጠቢያ ቤት ይይዛል #አገልግሎቶቹ ቴራስ ፣ አነስ ያለ አትክልት ቦታ፣ ሊትር የውኃ ታንከር፣ 3 ፊዝ የኤሌክትሪክ መስመር፣ ደንበኛ የብሎኬት አጥር እና የሚያምር ባልኮኒዎች አሉት። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፉፈል ካሽ ማስታወሻ: ቤቱ 4 እስከ 6 ሚልየን የሚጠጋ ብድር አለበት። እዚህ ብድር ላይ መተካካት አይቻልም ግብይቱን ለማድረግ መዘጋት አለበት። #AgentCommission 2% ገዢ ካልሆኑ በፍጹም እንዳይደውሉ።

Recommended Properties