Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Gerji-sunshine, Luxury Apartment For Sale......113sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 18,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

113 Square Meter

Description

ገርጅ - ሰንሻይን | አፓርትመንት ሽያጭ 113 ካ.ሜ Location: ገርጂ ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት ብቻ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 113 ካሬ ሜትር (105sqm-net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ( ገና አልተገጠመም ) , ደህንነት ካሜራ , ቀድሞ በመጣ መጠቀም የሚያስችል ትንሽ የመኪና ማቆሚያ , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ በአሁኑ ወቅት በ105,000 ብር እስከ እቃው ተከራይቶ ነው የሚገኘው። ️ማስታወሻ 1: ቤቱ በባንክ የሚሸጥ ሲሆን 17,500,000 ብር የመጨረሻ ዋጋው ነው። ️ ማስታወሻ 2: በጉብኝት ሰአት የሚታየው የቤቱ ተመሳሳይ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 105,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.0% | 159,292 ብር/ካሬ | Payback፦ 14.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በወለል አንድ ቤት ብቻ መሆኑ የተለየ ነጻነትና ግላዊነት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት አስቀድሞ ተከራይቶ የሚገኝ መሆኑ ያለምንም መቆራረጥ ቀጥታ የገቢ ፍሰት ለሚፈልግ ባለሀብት አስተማማኝ ምርጫ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1723

Recommended Properties