Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

GF ላይ ያለ ሱቅ በካሳንችስ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 5,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

18 Square Meter

Description

ሱቅ ሽያጭ 15 ቀን ብቻ የሚቆይ ! - Kazanchis : ENAT - Ground | 18sqm - #ሱቁ የሚገኙት እናት ባንክ አካባቢ በሚገኝ ቅይጥ ሆኖ በተገነባ G+12 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ህንፃው ላይ ካፍቴሪያዎች ፣ ምግብ ቤቶች ፣ የቆዳ ውጤቶች ፣ የውበት ሳሎኖች ፣ ቢሮዎች አገልግሎት እየሰጡበት ይገኛሉ። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታው ክሊራንስ እያለቀ ነው። ስለዚህ ግብይቱ የሚሆነው በሪል እስቴት ውል ነው። ደረሰኝ እንቆርጣለን። #አከፋፈል ካሽ #Agent Commission. 4%

Recommended Properties