Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Haile Garment, Luxury Apartment For Sale.......140sqm

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 15,500,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

140 Square Meter

Description

ሃይሌ ጋርመንት | አፓርትመንት ሽያጭ 140 ካ.ሜ Location: ሃይሌ ጋርመንት ሃጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኝ B+G+13+T ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 140 ካሬ ሜትር (115sqm-net ) ️ 11ኛ እና 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 15.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 75,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.81% | 110,714 ብር/ካሬ | Payback፦ 17.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በከፍተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ በመሆኑ የተሻለ እይታና የተረጋጋ የመኖሪያ ከባቢ ያለው ሲሆን፣ በተመጣጣኝ የዋጋ ተመን ቀጣይነት ያለው የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1722

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Nifas Silk-Lafto - 140 sqm | BetDelala