Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

Jacros, 2bdrm Apartment For Sale ......134sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 23,517,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

134 Square Meter

Description

ጃክሮስ ፡ እግዚአብሔር አብ | አፓርትመንት ሽያጭ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ . ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net ) ️ 3ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space)፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት አለው። ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል:- Cash Only ዋጋ = 23,517,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 5.61% 175,500 ብር/ካሬ | Payback፦ 17.8 yrs ማጠቃለያ፦ በጃክሮስ አካባቢ የሚገኝ፣ Luxury ደረጃን የሚያሟላ፣ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1861

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 134 sqm | BetDelala