Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Jacros, Luxury Apartment For Sale.......134sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 20,250,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

134 Square Meter

Description

ጃክሮስ | አፓርትመንት ሽያጭ 134 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር (115sqm-net ) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , እንግዳ መቀበያ , መዋኛ ገንዳ , ጂም , የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare)، የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space)، ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ, የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20,250,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.74% | 151,119 ብር/ካሬ | Payback፦ 21.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ህንፃው እጅግ በርካታና የተሟሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን የያዘ በመሆኑ፣ ጥራትና ምቾትን ለሚፈልጉ ነዋሪዎች የላቀ የኑሮ ደረጃ የሚሰጥና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1724

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 134 sqm | BetDelala