Description
ጃክሮስ ፡ መብራት | አፓርትመንት ሽያጭ 182 ካ.ሜ
Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Closed Kitchen
️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር
️ 9ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው ፦ አዲስ አበባ ውስጥ Luxury ደረጃን ካሟሉ ጥቂት ዘመናዊ ህንፃዎች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በውስጡ 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ ፤ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ / ዴይኬር (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ሙሉ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 24,570,000 ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 6.84% | 135,000 ብር/ካሬ | Payback፦ 14.6 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ ቅንጡ አገልግሎቶች ያሉት ና የ 6.84% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው ።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1750