Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Kazanchis, 2bdrm Apartment For Sale.......82sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 14,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

1

Area

82 Square Meter

Description

ከነእቃው የሚሸጥ አፓርትመንት - ካሳንችስ ፡ እንደራሴ | አፓርትመንት ሽያጭ 82 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንችስ እንደራሴ አካባቢ በወለል 5 ቤቶች ባሉት ቅይጥ B+G+10 ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 1 መታጠቢያ ️ ስፋት: 82 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የመኪና ማቆሚያ፣ 2 አሳንሰር፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ አነስ ያለ ግቢ ሲሆን ከስር ደግሞ ባንኮች፣ ላውንደሪ የመሳሰሉ ነገሮችን ነዋሪው በቀላሉ ማግኘት እንዲችል የሚረዳ የንግድ ቦታዎች አሉት። ️ ማስታወሻ : አሁን ላይ ክፍት ነው (Vacant / Ready for Immediate Occupancy or Renting) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 100k/ወር | Yield፦ 8.57% 170,732 ብር/ካሬ | Payback፦ 11.7 yrs ማጠቃለያ፦ ከነእቃው 8.57% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1788

Recommended Properties