Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

Kazanchis, 3bdrm Luxury Apartment .....140sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 23,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

140 Square Meter

Description

ካሳንቺስ ፡ እናት ባንክ | አፓርትመንት ሽያጭ 140 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ በሚገኝ ቅይጥ ሆኖ በተሰራ G+11 ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Semi-Open Kitchen , Salon with City View Balcony ️ ስፋት: 140 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጥበቃ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ የሚገኙ አፓርትመንቶች ለኑሮም ሆነ ለውጭ ዜጎች ኪራይ እጅግ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ናቸው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ (Cash Payment) ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 160,000 ብር/ወር ($1,000) | Gross Yield፦ 8.35% 164,286 ብር/ካሬ | Payback፦ 12.0 yrs ማጠቃለያ፦ በካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ ለውጭ ዜጎችና ዲፕሎማቶች በከፍተኛ ዋጋ ለመካራት እንዲሁም ለመኖሪያ እጅግ ተፈላጊ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1815

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 140 sqm | BetDelala