Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Kazanchis EIilly Hotel, Shop For Sale......44sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 26,400,000

Bedrooms

0

Bathrooms

1

Area

44 Square Meter

Description

SHOP | FOR SALE   ካሳንቺስ ፡ ኢሊሊ ሆቴል   |   የንግድ ሱቅ  ሽያጭ 44 ካ.ሜ  Location:  ሰቁ የሚገኘው ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ በዘመናዊ G+11 ህንፃ ግራውንድ ላይ ነው። ህንፃው ያለበት ቦታ እና አካባቢ ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ከፍተኛ ተፈላጊ የሆኑ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያለባቸው ናቸው። Visibility ወደ መንገድ እይታ የህንፃ ውስጥ እይታ ገቢ 200,000 ብር አሁን ተከራይቶ ነው ያለው። ኪራዩ የውሃ ፣ የመብራት አይጨምርም። Amenities የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) ጀነሬተር (Generator) ለወንዶች እና ለሴቶች የተለዩ መጸዳጃ ቤቶች (Shared common men and women baths) ጥበቃ ፣ ፅዳት አገልግሎት አለው። አገልግሎት ለሱፐርማርኬት፣ ኬክ ቤት፣ የቆዳ ውጤቶች መሸጫ እና ካፌ አገልግሎቶች ምቹ ነው።   ዋጋ =  26.4  ሚሊዮን ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1830

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 44 sqm | BetDelala