Description
እስከ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት
ካሳንቺስ ፡ ኢንተርኮንቲኔንታል | አፓርትመንት ሽያጭ 168 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ኢንተርኮንትነታል ሆቴል አካባቢ በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , 2 Kitchens , Laundry , Balcony
️ ስፋት: 168 ካሬ ሜትር ( 137sqm -net )
️ 8ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የጠዋት ፀሃይ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቴራስ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጄነሬተር፣ 2 ሊፍት እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- Cash | Bank
ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 352,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 10.56%
238,095 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.5 yrs
ማጠቃለያ፦ በካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አቅራቢያ በሚገኝ ለከፍተኛ የኪራይ ገቢና ለቅንጡ Luxury መኖሪያነት እጅግ ተመራጭ የሆነ አፓርትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1829