Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

Kazanchis Hilton, 3bdrm Luxury Apartment

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 35,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

162 Square Meter

Description

ካሳንቺስ ፡ ሂልተን | አፓርትመንት ሽያጭ 162 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ( 132sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የውሃ ታንከሮች፣ ቴራስ፣ ሎቢ እና ህንፃ አስተዳደር አለው። ክፍሎቹ በጥሩ አቀማመጥ የተሰሩ፣ የማይከለል የከተማ እይታ፣ የጠዋት ብርሃን እና ሰፊ ባልኮኒ አላቸው። ️ ማስታወሻ : የተከራይ ዓይነት Expats እና Family በመሆኑ ቶሎ የመከራየት አቅም አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ (50% በገዥ በኩል) ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 240,210 ብር/ወር ($1,500) | Gross Yield፦ 8.24% 216,049 ብር/ካሬ | Payback፦ 12.1 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ከተማ ዲፕሎማት ሰፈር ፣ 240,210 ብር ግምታዊ ኪራይ እና 8.24% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1795

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 162 sqm | BetDelala