Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Kazanchis, Luxury Apartment For Sale ......220sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 28,000,000

Bedrooms

4

Bathrooms

3

Area

220 Square Meter

Description

ካሳንቺስ እናት ባንክ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 220 ካ.ሜ Location ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ G+11 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Store ️ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጥበቃ ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ Video ከመከራየቱ በፊት የተወሰደ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 235,000 ብር/ወር ( $1,500/ወር ) Gross Yield: 10.09% የካሬ ዋጋ: 127,273 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 9.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በካሳንቺስ ዲፕሎማቲክና ማዕከላዊ ቀጠና ውስጥ መገኘቱ እና ከስፋቱ አንጻር የቀረበበት የካሬ ዋጋ እጅግ ተመጣጣኝ ነው። ለአገልግሎት የተሟላ መሠረተ ልማት ካለው የህንፃው ጥራት ጋር ተዳምሮ፣ በዶላር የሚከራይ አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢና ፈጣን የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚሹ ባለሀብቶች እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ። ሰኞ ፣ እሮብ ፣ አርብ ከ 5፡00 እስከ 6፡ዐዐ ብቻ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1695

Recommended Properties

2 bedroom
For Sale

ETB 63,000

2 bedroom

Addis Ababa, Arada
2
2
95 Square Meter

Published: 13 hours ago

Apartment  For Sale
For Sale

ETB 10,148,000

Apartment For Sale

Addis Ababa, Gullele
3
3
172 Square Meter

Published: 17 hours ago

በ4.1 ሚሊዮን ብር ቤት
For Sale

ETB 4,000,000

በ4.1 ሚሊዮን ብር ቤት

Addis Ababa, Arada
1
1
41.6 Square Meter

Published: 4 hours ago

4 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 220 sqm | BetDelala