Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Kera, Commercial Land For Sale......696sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 85,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

696 Square Meter

Description

Land | For Sale   ቄራ ፡  አልማዝዬ ሜዳ  |   የግንባታ ቦታ ሽያጭ 696 ካ.ሜ Location:  የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። ️  የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን ️  የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ ️ የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ ️  አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ ️  ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ ️  የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash   ዋጋ =  85  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማስታወሻ : 85M ብሩ Capital Gain አይጨምርም ሻጭ የመጨረሻ ዋጋቸው ነው። ️  ማስታወሻ 2 : Capital Gain ገዢ ነው የሚከፍለው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1888

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 696 sqm | BetDelala