Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Old

Land Sales Bole Japan

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 275,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

1300 Square Meter

Description

ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን አይደውሉ። Addis Ababa : BOLE Japan 1300 sqm | Estimated Value: 275,000,000 ETB #መሬቱ የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጃፓን አካባቢ ሲሆን፣ አካባቢው የመኖሪያ (Residential) ዞን ውስጥ የተመዘገበ እና መካከለኛ ከፍታ ያለው ማለትም G+14 (የህንፃው ከፍታ 52.5 ሜትር ) ድረስ ቅይጥ (Medium Density Mixed Residence) ህንፃ ለመገንባት የፕላን ፍቃድ ያገኘ መሬት ነው። ማስታወሻ - 1,300 ካሬ የሆነው ሁለት መሬቶች በጋራ ተደምረው ሲሆን የመሬቶቹ ባለባለቤት አንድ ሰው ነው። #JointVenture_Type Full Share 25% #ባለቤትነቱ እነ ተብሎ የወጣ (Family Ownership) #ዶክመንት ፕላን ስምምነት አለው የታደሰ (2018 ዓ.ም የፀደቀ) #የመንገዱ_አይነት የውስጥ መንገድ < 15m #የመሬቱ_አቀማመጥ Rectangle | Flat | L Angel #መሬቱ_ላይ_ያለ_የግንባታ_አይነት Old Villa በመፍረስ ሂደት ላይ #Income 300K per month #Agent_Commission. 2% #OpenTime (የጉብኝት ሰአት) በየቀኑ በቀጠሮ

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 1300 sqm | BetDelala