Description
አስቸኳይ መሬት ሽያጭ
የቦታ ስፋት | 261 ካሬ
10,000,000 ብር
#ስለመሬቱ
መሬቱ የሚገኘው በ አቃቂ ወረዳ 3 አካባቢ ከተማ ግሮሰሪ አጠገብ ሲሆን ለቤት ሰሪ የሚሆን ሁነኛ ቦታ እና ከ አስፓልት ብዙም የማይርቅ ሲሆን የተደላደለ ኮብልስቶን መንገድ አለው።
#የቦታስፋት
261 ካሬ
#ዶክመንት
ኢ-ካርታ | E-ካርታ
#በ አጭር ጊዜ ገንብተው ለመኖሪያ የሚጠቀሙበት
#ለመጎብኘት
በውስጥ መስመር ያናግሩን