Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Old

Land For Sale

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 85,000,000

Bedrooms

0

Bathrooms

0

Area

696 Square Meter

Description

Land | For Sale ይነበብ! ቄራ : አልማዝዬ ሜዳ : 85,000,000 ብር 696 Sqm | ሰርቪስ ቤት #መሬቱ የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። #Investment_Information የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ የግንባታ ፈቃድ: የለውም #Financial_Information Asking Price: 85,000,000 ብር (Last Price - ካፒታል ጌይን ሳይጨምር) Total Area: 696 sqm Price per sqm: ~122,126 ብር Original Price: birr = 20,000,000 ብር) Depreciation Rate: 30% Capital Gain Tax Rate: 15% Condition: Currently rented for Car Sales Yard #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

0 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 696 sqm | BetDelala