Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Old

Land For Sale @Kotebe- Kara........1122sqm

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 37,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

1122 Square Meter

Description

  ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ  ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ  1122 ካ.ሜ  መገኛ ቦታ (Location) ️  ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️  አሮጌ ቤቶች እና የሚያኖር ቪላ ቤት ያለበት ። ️ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር ️  በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ️  ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ️ ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። ከፊት ለፊት ያሉት አሮጌ ቤቶች ለሱቅ እና ለተለያየ የንግድ ቤት ተከራይተው 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ =  37  ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis   የልማት ምድብ (Development Type)፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Commercial & Residential Mixed-Use) ተመራጭ። በዞኑ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ (Building Height) ለመገንባት ምቹ ነው። የመሬት አጠቃቀም ምጣኔ፦ ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል። አሁን ያሉት ግንባታዎች ቀላል በመሆናቸው ቦታውን ለማፅዳትና ለመቆፈር (Excavation) የሚጠይቀው የመጀመሪያ ካፒታል አነስተኛ ነው። ንፅፅር፦ የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ። በጣም ቅናሽ። ️️ ️0939703030

Recommended Properties