Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Luxury Apartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 27,999,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

145 Square Meter

Description

ለ10 ቀን የሚቆይ አስቸኳይ ሽያጭ - Bole : Atlas - 3 Bed | 2 Bath + Laundry + CK | 4F | 168(145)sqm - #አፓርመንቱ የሚገኘው ቦሌ አትላስ በተለምዶ ቱርክሽ መንደር እየተባለ በሚጠራው፣ ከተማ ውስጥ ተወዳጅ ከሆኑ የመኖሪያ መንደሮች ውስጥ ነው። አካባቢው ለኑሮ ምቹ፣ ነፋሻማ፣ በወንዝ እና በፓርክ የተከበበ ነው። ህንፃው B+G+10+T ሆኖ የተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ያሉት ዘመናዊ ህንፃ ነው። ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በካርድ የሚሰሩ 2 ሊፍቶች፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና ቴራስ ላይ ጥሩ የፒኮክ ፓርክ እይታ ያለው ጂም አለው።

Recommended Properties

Apartment For Sale
For Sale

ETB 76,000

Apartment For Sale

Addis Ababa, Akaky Kaliti
3
2
180 Square Meter

Published: 2 days ago

Bulgaria Apartment And Shop For Sale
For Sale

ETB 6,600,000

Bulgaria Apartment And Shop For Sale

Addis Ababa, Kirkos
2
2
89 Square Meter

Published: 2 days ago