Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Luxury Apartment For Sale

Addis Ababa, Kolfe Keranio

For SALE

ETB 384,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

54 Square Meter

Description

እንቁላል ፋብሪካ እምቢልታ ሆቴል ጀርባ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት እየተገነባ የሚገኝ ለፒያሳ፣አድዋ ሙዝየም እና ለመርካቶ በቅርብ እርቀት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ አፓርትመንት። 3B + G + 17 ️ ባለ 1 መኝታ, ባለ 2 እና 3 የመኝታ አማራጭ 1 መኝታ በ 59 እና 66 ካሬ 2 መኝታ በ 103 ካሬ 3 መኝታ በ 150, 157 እና 172ካሬ በካሬ 65,000 ብር 10% ቅድመ ክፍያ በ 3 አመት Delivery time/ ቀሪ ክፍያም በግንባታ ሂደት ሚከፈል ይሆናል በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ቦታ. (Electric car charge) የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ (Gym) የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ (Security camera) ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ (Hall For Various Events) ማእከላዊ የቴሌቭዥን አንቴና እና የሞገድ መቀቢያ ሰሀን (Master antenna TV system) የእሳት አደጋ መከላከያ (Fire hose cabinets &firefighting system) አዎ ለመኖሪያ ምቹ እና ተመራጭ በሆነዉ እንቁላል ፍብሪካ። መልሶ የማይገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት :: 0964199691 ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!

Recommended Properties

Best Offer
For Sale

ETB 23,438,000

Best Offer

Addis Ababa, Arada
4
3
160 Square Meter

Published: 1 day ago

ታላቅ የቤት ቅናሽ
For Sale

ETB 25,000,000

ታላቅ የቤት ቅናሽ

Addis Ababa, Kirkos
3
2
200 Square Meter

Published: 1 day ago

Bole Homes Compound Apartment For Sale
For Sale

ETB 95,000

Bole Homes Compound Apartment For Sale

Addis Ababa, Bole
3
2
156 Square Meter

Published: 1 day ago