Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Luxury Apartment In Bole

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 33,999,000

Bedrooms

3

Bathrooms

5

Area

217 Square Meter

Description

ከነእቃው የሚሸጥ አፓርትመንት! - ቦሌ : አትላስ - 33,999,000 - 3 Beds | 5 Baths + Maid's Room | Open Kitchen + 2 Laundry | 14F | 217(204)sqm #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ እና ወደ መንገዱ የሚመለከት የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም። ማስታወሻ : አፓርታማው ከነሙሉ እቃው ነው ለገበያ የቀረበው። #Financial_Information Asking Price: 33,999,000 ብር Building Age: < 10 Years Condition: Excellent #Income Net Annual Income: 1,679,342 ብር Net Monthly Income: ~139,945 ብር #Investment_Analysis Investment Type: Luxury Residential / High-Demand Rental Asset Investment Score: Investment Risk: Age of Building - Good Hold Risk - Low Exit Risk  - Low Furnishing Status - Fully Furnished #Price_Position Asking Price: 33,999,000 Fair Market Value Negotiation Recommended #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash ️:0983399653 Abel Homes

Recommended Properties