Description
ካሳንቺስ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ 188 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔታል ሆቴል አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ፣ Laundry ፣ Balcony
️ ስፋት: 188 ካሬ ሜትር ( 156sqm -net)
️ 12ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ字段 ፣የከርሰምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ Parking የመሳሰሉት
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 180,000 ብር
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 353,400 ብር
የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics)
️ Yield: 6.4% | Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት
የዋጋ ንፅፅር (Price comparison)
️ የአካባቢው አማካኝ: ከ190k-220k ብር በካሬ
️ የዚህ ቤት ዋጋ: 180,850 ብር በካሬ
ማጠቃለያ: ካሳንቺስ ዲፕሎማቲክ ቀጠና ውስጥ የሚገኝና 6.4% ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1649