Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
New

Luxury Apartment @Kazanchis Radisson Blu.......250sqm

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 35,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

5

Area

250 Square Meter

Description

  ካሳንችስ Radisson Blu ፤ ቅንጡ አፓርትመንት  ሽያጭ  250  ካ.ሜ  መገኛ ቦታ (Location) ️  ካሳንችስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ B+G+14  ህንፃ ላይ ።  በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ  ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር  ( 200sqm-net) ️  13ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው  ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለኗሪው፦  2 ሊፍት ፤ ጀኔሬተር ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ =  35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 385,000 ብር/ወር | ግብር (50% ቅናሽ): 731,100 ብር/ዓመት Gross Yield: 13.20% (እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-170k/ካሬ | የዚህ ቤት: 140,000 ብር/ካሬ (ከገበያው ዝቅተኛ ወለል ላይ ያለ ቅናሽ ዋጋ ነው) ማጠቃለያ፦ በዲፕሎማቲክ ቀጠናው ምክንያት በሚገኘው እጅግ አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (13.20% Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1670

Recommended Properties

የሚሸጥ አፓርታማ
For Sale

ETB 15,000,000

የሚሸጥ አፓርታማ

Addis Ababa, Bole
3
2
115 Square Meter

Published: 23 hours ago

50%Bank Option For Apartment
For Sale

ETB 94,500

50%Bank Option For Apartment

Addis Ababa, Bole
2
2
170 Square Meter

Published: 8 hours ago

Realestate
For Sale

ETB 12,000,000

Realestate

Addis Ababa, Bole
3
3
153 Square Meter

Published: 6 days ago