Description
ፒያሳ ራስ ደስታ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 170 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣
️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ( 144sqm-net)
️ 1ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ።
️ አሁን ላይ ተከራይቷል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
የወቅቱ ኪራይ: 70,000 ብር/ወር | ግብር (50% ቅናሽ): 68,700 ብር/ዓመት
Gross Yield: 3.50%
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 135k-155k/ካሬ | የዚህ ቤት: 141,176 ብር/ካሬ ( ተመጣጣኝ ነው)
ማጠቃለያ፦ የቤቱ ዋጋ ከፒያሳ የወቅቱ የገበያ ክልል አንጻር ተመጣጣኝ ነው። ምንም እንኳን የኪራይ ተመላሹ መካከለኛ (3.50% Gross Yield) ቢሆንም፣ ንብረቱ በአሁኑ ሰዓት የተከራየ ስለሆነ ገዢው ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ገቢ ያገኛል። በአካባቢው ማዕከላዊነት ምክንያት የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገቱ አስተማማኝ ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1671