Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

Luxury Apartment @Piyasa Ras Desta Hospital ......170sqm

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 21,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

170 Square Meter

Description

ፒያሳ ራስ ደስታ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 170 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ( 144sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አሁን ላይ ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 70,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.00% የካሬ ዋጋ: 123,529 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 25.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ፒያሳ ቀጠና ውስጥ መገኘቱና በአሁኑ ወቅት ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ ተከራይ ያለው መሆኑ ለኢንቨስተሮች ትልቅ ምቾት ይሰጣል። ከቦታው ስልታዊነትና ከሚያስገኘው አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል ዕድገት አንጻር ሲታይ እጅግ አዋጭ የሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1671

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Arada - 170 sqm | BetDelala