Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Megenagna Century , 3bdrm Apartment For Sale......184sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 23,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

184 Square Meter

Description

  መገናኛ ፡ Century   |  አፓርትመንት ሽያጭ 184 ካ.ሜ ( net area)  Location:  የሚገኘው መገናኛ ሴንቹሪ  በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 5ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Kitchen ,  Store , Laundry ️ ስፋት:  184 ካሬ ሜትር ( net )  ️ 62sqm-Common Area ️  5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የቴራስ አገልግሎት፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ዝግጁ ነው። አፓርትመንቱ መሃል መገናኛ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለኑሮም ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:-  Cash   ዋጋ =  23  ሚሊየን  ብር።  ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell   https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM    https://t.me/Belegrateful   +251939703030 Code1876

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 184 sqm | BetDelala