Description
መገናኛ ለምሆቴል | አፓርትመንት ሽያጭ 147 ካ.ሜ
Location: መገናኛ ለምሆቴል አካባቢ በሚገኝ G+13 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Balcony
️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ( 118sqm-net)
️ 12ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ የራሱ የሆነ የመኖሪያ ቤት መግቢያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም።
️ማስታወሻ 2 : አሁን ስለተከራየ ከሁለት ቀን በፊት የጉብኝት ቀጠሮ መያዝ አለብን።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል
ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር
Gross Yield፦ 6.00% | 136,054 ብር/ካሬ | Payback፦ 16.7 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ የተፈጥሮ ብርሃንና ያልተከለለ እይታ ያለው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ተከራይቶ ገቢ ያለው እና የባንክ አማራጭ ያለው ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1727