Description
መገናኛ ግብርና ሚኒስተር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 124 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ መገናኛ ግብርና ሚኒስተር አካባቢ 3B+G+11+T ህንፃ ላይ
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , 2 Balcony
️ ስፋት: 124 ካሬ ሜትር ( 106sqm- net )
️ 4ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ በመገጠም ላይ ያሉ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , ጂም , አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት
️ ቤቱ ወንዝ ዳር (River side view) ያለው ነው
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው ( በመተካካት)
አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 14,260,000 ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 65,000 ብር/ወር
Gross Yield: 5.47%
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 120k-135k/ካሬ | የዚህ ቤት: 115,000 ብር/ካሬ (Affordable Price)
ማጠቃለያ፦ ቤቱ መገናኛ ግብርና ሚኒስቴር አካባቢ መገኘቱ፣ የ River side view ያለው መሆኑ እና በህንፃው ላይ ጂም መካተቱ ለኪራይ ተመራጭ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው አንጻር ቅናሽ በመሆኑ የ 5.47% Gross Yield የተረጋጋ የኪራይ ገቢና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1683