Description
መገናኛ Top View ፣ Duplex type አፓርትመንት ሽያጭ 201 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ አድስ አበባን ሙሉ ማየት በሚቻልበት መገናኛ Top View ሰፈር ውስጥ። G+11 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen
️ ስፋት: 201 ካሬ ሜትር ( 170sqm-net )
️ 8ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት
️ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር
️ Open-Time ፦ አረብ በቀጠሮ
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 308,000 ብር
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 613,400 ብር
Financial Metrics፦ Yield: 13.2% | Capital Appreciation: 2ዐ%-25%
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (Duplex): ከ145k-165k/ካሬ | የዚህ ቤት: 139,303 ብር/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) የሚያስገኝ በመሆኑ፣ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1654